እስራኤል በሰሜን እና በማዕከላዊ ጋዛ በፈጸመቻቸው ተከታታይ የአየር ድብደባዎች ቢያንስ 22 ፍልስጤማውያን መገደላቸው የሕክምና እና የሲቪል መከላከያ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የመኖሪያ በቶችን ጨምሮ ...
በቁም እስር ላይ የነበሩት የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ጃይር ቦልሶናሮ በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ቀኝ ዘመሙ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ያሳለፍነው መስረከም ላይ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ በማሴር ...